ASPA | African Studies Professionals Association

admin

admin

United Nations Sustainable Development Solutions Network at Addis Ababa University (Video)

The following video, a news coverage by FBC, presents the handing over of the United Nations Sustainable Development Solutions Network to Addis Ababa University የሚከተለው የኤፍ.ቢ.ሲ ዘገባ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የዘላቂ ልማት መፍትሔዎች ኔትዎርክ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስር የሚገኘውን አዲሱ የአፍሪካ ማዕከል ከፍተኛ የመንግስታቱ ድርጅት ኃላፊዎች፣ የአ.አ.ዩ. አመራሮች፣ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች፣ በኢትዮጵያ የአፍሪካ […]

United Nations Sustainable Development Solutions Network at Addis Ababa University (Video) Read More »

የዘላቂ ልማት መፍትሔዎች ኔትዎርክ የአፍሪካ ማዕከል ርክክብን የሚዲያ ሽፋን መጠየቅን ይመለከታል

የዘላቂ ልማት መፍትሔዎች ኔትዎርክ የአፍሪካ ማዕከል ርክክብን የሚዲያ ሽፋን መጠየቅን ይመለከታል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የዘላቂ ልማት መፍትሔዎች ኔትዎርክ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስር የሚገኘውን አዲሱ የአፍሪካ ማዕከል ከፍተኛ የመንግስታቱ ድርጅት ኃላፊዎች፣ የአ.አ.ዩ. አመራሮች፣ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች፣ በኢትዮጵያ የአፍሪካ ሀገራት ኤምባሲ ተወካዮች እና ዲፕሎማቶች በተገኙበት የርክክብ ሥነ-ሥርዓት ይካሄዳል። ማዕከሉ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የተቀየሱ የልማት ግብዎችን

የዘላቂ ልማት መፍትሔዎች ኔትዎርክ የአፍሪካ ማዕከል ርክክብን የሚዲያ ሽፋን መጠየቅን ይመለከታል Read More »

ASPA on the news: commemorating the 60th Anniversary of OAU/AU

African Studies Professional Association (ASPA), together with the Addis Ababa University’s Center for African and Asian Studies (CAAS), organized an art exhibition. The art exhibition, featuring five painters – Meron Asrat, Mihiretu Wassie, Sintayehu Teferi, Alebachew Kassa, Abadi Tsegaye, and Asnake Kifle – is open for visitors from 25 to 27 May, 2023. Maria Mamo

ASPA on the news: commemorating the 60th Anniversary of OAU/AU Read More »